Archives for: September 2011

የሆስቴሷ ሁለት ዓይኖች በቀድሞ ባለቤቷ በስለት ተወግተው ጠፉ

September 18th, 2011

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ የሆነችውን የወ/ሮ አበራሽ ኃይላይን ዓይኖቿን በስለት ወግቶ በማጥፋት የተጠረጠረውና ባለቤቷ የነበረ ግለሰብ፣ መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ሌሊት እጁን ለፖሊስ መስጠቱን ቤተሰቦቿ አስታወቁ፡፡"

Full story »

የምሥራቅ አፍሪካን ‹‹ጎስፕል›› ያሸነፈው ሙዚቀኛ ዳዊት ጌታቸው

September 11th, 2011

"ዕድሜው ገና 24 እንኳን ባይሞላም ብዙዎች በጣም ጐበዝ ሙዚቀኛ እንደሆነ ይናገሩለታል፡፡
ዳዊት ጌታቸው ባለፈው ወር በተካሔደው የምሥራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ‹‹ጐስፕል›› መንፈሳዊ በተባለው ዘርፍ ‹‹ከአድማስ ባሻገር›› በተሰኘ ሥራው ሊያሸንፍ ችሏል፡፡ በመካነ ኢየሱስ የጃዝ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ፒያኖ ከማስተማሩም በተጨማሪ ብዙ መዝሙሮችን አቀናብሯል፡፡ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመዝሙር ዲቪዲ ሠርቶ አጠናቅቋል፡፡ ."

Full story »