Archives for: September 2011, 18
የሆስቴሷ ሁለት ዓይኖች በቀድሞ ባለቤቷ በስለት ተወግተው ጠፉ
September 18th, 2011በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ የሆነችውን የወ/ሮ አበራሽ ኃይላይን ዓይኖቿን በስለት ወግቶ በማጥፋት የተጠረጠረውና ባለቤቷ የነበረ ግለሰብ፣ መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ሌሊት እጁን ለፖሊስ መስጠቱን ቤተሰቦቿ አስታወቁ፡፡"
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ የሆነችውን የወ/ሮ አበራሽ ኃይላይን ዓይኖቿን በስለት ወግቶ በማጥፋት የተጠረጠረውና ባለቤቷ የነበረ ግለሰብ፣ መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ሌሊት እጁን ለፖሊስ መስጠቱን ቤተሰቦቿ አስታወቁ፡፡"